Posts

Showing posts from July, 2018

Good morning my brothers (son of Ayehu who live every where) Message from zelalem belayneh

Good morning my brothers (son of Ayehu who live every where) Message from zelalem belayneh Glory and honor Ayehus youth ,This social gathering is great beyond the core of the cherty organization that we have now assembled. it will make us not forget and take care of ourselves mean social relations. we have been through so much misery and trouble, we come across the exploitation of our labor and our family’s without our age, and we come across many challenges starting from t ... he beginning of our life, truly, we were very strong, we ayehu youths fight life’s very much because of undemocratic authority, we all are excellent Ethiopian soldiers ፣we have put the power yoke on us for years, but we have broken this rope because we are Ayehus youth, Although we have seen suffering, we still have many educators and have many scholars, mean teachers, lecturers, journalists’ agriculturalists, doctors, managers, etc. i am saying thanks to god for this b/c he is more than hum...

ዶክተር አብይ ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር ያደረጉት ንግግር

ዶክተር አብይ ከዩኒቨርስቲ መምህራን ጋር ያደረጉት ንግግር https://www.youtube.com/watch?v=Gt3v9zF_svY

በቦታው የነበረ ምስክር በውስጥ መስመር የላከው!

Image
በቦታው የነበረ ምስክር በውስጥ መስመር የላከው ! ( ሙሉቀን ተስፋው ) ለምን እዉነት አይነገርም፡፡ የኢንጂነር ስመኘዉ በቀለ አሟሟት ለእኛ ለተራዎቹ ግለሰብ ግልፅ የሆነው ለመንግስት እና ለሚዲያ ለመግለፅና ለመዘገብ አስቸጋሪ የሚሆንበት ምክንያት የትም አያደርስም፡፡እኔ በራሴ ያየሁትና የሠማሁት ------------------ 1. ጧት መስቀል አደባባይ ስፖርት የሚሰራ ጓደኛዬ ከጧቱ 1:30 ድረስ ምንም እንዳልነበር ( መኪናዉ ?)   2. 2 ፡ 00 ቢሮ ስገባ ሌላዋ ጓደኛዬ ( ከበቅሎ ቤት በመስቀል አደባባይ ያለፈች ) የህዳሴዉ ግድብ ሥራ አስኪያጅ ሞቷል እያሉ ሠዎች ከበዋል ብላ ደወለችልኝ   እኔም ወዲያዉኑ በመሄድ 2:30 ደረስኩ :: ስደርስ አንድ ፌደራል ፖሊስ ከጥቀቂት ሰዎች ጋር ከበው ቆመዋል፡፡ እኔ ስደርስ ደም አየፈሠሠ ነበር ሰዉነቱ በጠም ጠቁሯል መኪናውም ተቆልፏል መኪናው ስር ጓንት ወደቋል ደምም አለ ፡፡ፖሊሱም ወዲያው ደወለ፡፡ ብዙ ፖሊስ ሲመጣ እኛንም አባረሩን መኪናዉን ሠብረዉ አስከሬኑ ወጣ፡፡አንድ ስፖርት የሚሠራ ልጅ አይቻለሁ እያለሲየወራ ዝም በል ብለው በፓሊስ መኪና ተወስዷል፡፡ ሌላም የመንገድ ተዳዳሪ ትንሽ ልጅ ያለቅሳል፡፡ ምንሆነህ ብየ ስጠይቀዉ " ትላንት ልብስ ሰጥቶኝ ነበር ዛሬም ጫማ አመጣልሀለሁ ብሎኝ ነበር " አለኝ፡፡በዚህ ሁሉ ግር ግር አስከ 5 ፡ 30 ቆይቶ federal police በሚል አምቡላንስ አስከሬኑ ተወስዷል፡፡ እኔን በጣም ያበሣጨኝ ነገር ቢኖር ከዛ በኗላ ሠዉ ...