ጠወለገች አሉ!!


ጠወለገች አሉ!!

አባይ ወዲያ ማዶ ከተከዜ ግርጌ

 የበቀለች ወይን የቆመች ብሳና

ጠወለገች አሉ ሰው አጣለችና!!!

የግዮን አገር ሰው ታሪክን የሰራ  በተወለደበት

እንዴት አንድ ይጠፋል  ሳትደርቅ የሚያጠጣት  ????????????

የደረቀ ወይን ወገቡን ቢቆርጡት  አይቀር ማቆጥቆጡ

የመድረቋ ምክንያት የሆንህ ሰብዕ ሁላ

 መድረስህ አይቀርም ከድጥ ወደማጡ!!!!!!

(ዘላለም በላነህ)

 

Comments

Popular posts from this blog

How Eritrea's Assab port became a major UAE naval base

አንድ ህዝብ የሶስት ቋንቋ ባለቤትና ፈጣሪ (አገውኛ ፣አማርኛ ፣ግዕዝ) እኖይሱሳ ኮንኬ እኖጂ ሌጌፅንስ!