እየለፉ የህይወት ልምድን ማካበት እንጅ ተኝቶ አልሳካልኝም ማለት አዕምሮን ከመውቀስ አያድንም

ሀምሬ 15/2009 በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተመጻህፍትና ቤተ-መዘክር ያስመረቅሁት የመጀመርያው መጽሐፌ ብዙ የህወት ልምዶችን እንድቀስም አድርጎኛል፡፡


የሰው ልጅ በህይወት ሲኖር ህልም ያልማል ፡፡ ህልሙንም ለማሳካት የማይሆኑትን ሆኖ ወደህልሙ ለመድረስ ይታትራል  በዚህ ሂደት ግን እልህ አስጨራሽ ፈተናዎችን መቋቋም የግድ ነው ፡፡ የአለማ ጽናት ካለው ከህልሙ ለመድረስ ከመሞት በስተቀር የሚያግደው አንዳች ሀይል የለም  አኔም ከልጅነት አሁን እሰከአለሁበት አድሜዬ በውስጤ እንደማንኛውም ሰው ሳልማቸው ከነበርሁት ውስጥ አንዱ የሆነው መጽሐፌን ለአንባቢያን ለማድረስ እጅግ በጣም ብዙ ፈተናዎችን አሳልፌያለሁ ፡፡ በዚህ ውስጥም ከጀርባዬ ሆነው መስዋዕትነት የከፈሉልኝ ጓደኞቼ አሉበት … ይሄ ሁሉ ደግሞ በህይወትህ ታላቁን ትምህርት አስምሮህ ያልፋል፡፡ ለማነኛውም ከጀርባዬ ሆናችሁ እስከአሁንም ያልተለያችሁኝ ጓደኞቼ ምስጋናዬ ላቅ ያለ 

Comments

Popular posts from this blog

How Eritrea's Assab port became a major UAE naval base

አንድ ህዝብ የሶስት ቋንቋ ባለቤትና ፈጣሪ (አገውኛ ፣አማርኛ ፣ግዕዝ) እኖይሱሳ ኮንኬ እኖጂ ሌጌፅንስ!