///እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ቀጋ ዘንበል ዘንበል አለ እራሴን ሊወጋ ፡፡////


///እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ቀጋ
ዘንበል ዘንበል አለ እራሴን ሊወጋ ፡፡////

ስላበላናቸው በሉን ! ከጠላት በደማችን ስለጠበቀናቸው ደመኛቸው አደረጉን ! ስላኮራናቸው አሳፈሩን ! እኛ እኮ ለነሱ ዘመድ ብቻ ሳንሆን ህይወታቸውም ነን ! እነሱ እኮ አሁንም እኛ ከተውናቸው የሉም !  እንዳይራቡ ብለን  ዘመናችንን ሙሉ ነጭ ጤፍ ጭነን ያበላናቸው አልበቃ ብሎ በረሐው ሀሩሩ እንዳያቃጥላቸው ዛፍ ያስፈልጋቸዋልና አፈር ጭነን ለምለም ልናደርጋቸው ሞከርን ! ውኃ እንዳይጠማቸው ብለን ከተከዜ ሲሻገሩ ይሁን አልን ! ይሄ ሁሉ ተረስቶ ቤታችንን እያፈረሱ በየጎዳናው ጣሉን በየጥሻው ቀበሩን ! ይሄንን ግን ልናልፈው አንችልም ! ወንድሜ እኔን እየገደለ እራሱን የማኖር ፍላጎት ካለው ከጠላትም ጠላቴ ነው ፡፡ ከባዳ ጠላት የወንድም ይከብዳል ምክንያቱም የወንድም ጠላት ማንነትህን በደንብ ያውቃልና እንደ ባዕድ አይደለም ስለዚህ አሁን እንደ ድሮው ወንድሜ ነው ብዬ አልልም !  ትግራይ አማራን መበቀል ሳይሆን ማክበር እና መኩሪያ ወንድሜ ነው ማለት ነበረበት !  አሁን ግን አማራ ባጎረሰ በትግራይ ውሾች ተነከሰ!
እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ቀጋ
ዘንበል ዘንበል አለ እራሴን ሊወጋ ፡፡
 እንዳለው ዘፋኙ እኛም እየደገፍን ባጀገንናቸው ውሾች ተነከስን! ይሄን ስል ግን ሚዛናዊ ትግሬ የለም እያልሁ አይደለም ፡፡ አዝናለሁ በሰዶም እና በገሞራ ውስጥም ሎጥ ነበረና መርከብ ሰርቶ ህዝቡን የሚጠብቅ ኖህም ነበረና ፡፡ እንደዚህ ለይቼ እንዳልናገር አምላክ አይደለሁም፡፡
ዜዶ ነኝ

Comments

Popular posts from this blog

How Eritrea's Assab port became a major UAE naval base

አንድ ህዝብ የሶስት ቋንቋ ባለቤትና ፈጣሪ (አገውኛ ፣አማርኛ ፣ግዕዝ) እኖይሱሳ ኮንኬ እኖጂ ሌጌፅንስ!