ለካ እንደምርጫ ያለ ፈተና የለም!
ዘንድሮም እንደ አምናው ጥምቀትን ከከተራ በአል
ጀምሮ ልናከብር ሎሚውን አንድ ፍሬ በ5 ብር ገዝተናል ፡፡
እያንዳንድሽ ደረትሽን ለሎሚ አዘጋጅ አንዴ ሎሚዬን ከወረወርሁ እንዳያመልጥሽ ! ግን እስኪ የት እንደማከብር ግራ
ገብቶናል! እስኪ ምረጡልኝ ወይም ምረጡኝ! ሰፈሬ ቦሌ ነው ፡፡ ስለዚህ የአራዳዎ እና የየካ ቆንጃጅቶችን ወይስ የቦሌ ሞልቃቃዎችን
ልምረጥ ግራ ገባኝ እኮ ጎበዝ ! ለካ እንደምርጫ ያለ ፈተና የለም!
ለማነኝውም ዘሬ ቀድመው መልእክት ከሚልኩልኝ 5 ልጆች አንዷን ደረቷን !!! ማለቴ አይቀርም ፡፡ መልካም የከተራ በአል፡፡
(ዘላለም በላይነህ)

Comments