ፐሮፌሰር መስፍን የንቡረ እድን መዝገብ እንደ ማጣቀሻ ወስዶ አማራ የለም የሚለውን የእልህ አስተሳሰብ ለማጽናት ሲጠቀምበት እና እንደመከራከሪያ ሲያቀርበው እጅግ የአመለካከት ስህተት ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋም ችግር እንዳለ አስገነዘበኝ! ምክንያም አማራ የለም የሚል ትርጉም ስለማይሰጥ

/ዘላለም በላይነህ /
1. አማራ ማለት
1.2. ከሣቴ ብርሃን ተሰማ
‹‹የተመረጠ፣ ነጻነት ያለው ተውልድ፣ … ዐም ሕዝብ፣ ሓራ ሔር የወጣ ጨዋ፣ ነጻነት ያለው ወገን ወይም አሸናፊ፣ ድል ነሺ ዋና አለቃ ማለት ነው፤
1.3. አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ ‹‹ዐም ሕዝብ፣ ሐራ ነጻ በተገናኝ ነጻ ሕዝብ ገዢነት እንጂ ተገዢነት የማይስማርው ማለት ነው፤ ዐማራነት ዐማራ መሆን ተገርዞ፣ ተጠምቆ፣ ማተብ አስሮ የሚኖር ነው፤
1.4. አለቃ ዓጽሜ አማራ ከወዴትም አልመጣም ጥሩ የላስቶች ወታደር፣ከየዓይነቱ የተጠራቀመ፣ ኃይለኛ፣ ግፈኛ፣ አድመኛ እውቀት ያለው ያልተማረ ጨካኝ ጭፍራ ነው፤
1.5. የአባ ዮሐንስ ትግርኛ/አምሐርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ አምሐራ ‹‹የኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ነው፤›. የሚል ነው፤
1.6. ንቡረ እድ ኤርምያስ ዐማራ ማለት ‹‹በነጻነት የመኖርን ጸጋ ከእግዚአብሔር በቃል ኪዳን ላገኘው ከየነገዱና ከየጎሣው በጋብቻ፣ በልደትና በኅብረተሰባዊነት ተዋህዶ አንድ ፍጹም ሙሉ ዘር ለሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰጠ የኅብረ ነገድ ወይም የኅብረ ብሔር አጠቃላይ የባሕርይ መታወቂያ ስያሜ እንጂ የአንድ ጎሣ ስም አይደለም፡፡
ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ እንዳሉት
ቃል ያንድ ነገር መጠሪያ ነው። ለምሳሌ፥ “ዛፍ”፣ “ድመት”፣ “ቤት” የምንለው በነዚህ ቃላት የሚጠሩ ነገሮች ቢኖሩ ነው። ባይኖሩ ኖሮ ቃላቱም አይኖሩም ነበር። አንዳንድ ቋንቋዎች ውስጥ ያሉ ቃላት እሌላው ቋንቋ ውስጥ የማይኖሩት በእነዚያ ቃላት የሚጠሩት ነገሮች የዚያ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዘንድ ስለሌሉ ነው።
የሌለ ነገር ስም ስለማይወጣለት መጠሪያ ስም ከሚጠራው ነገር ቀድሞ ተፈጥሮ አያውቅም።
አማራ አለ፤
እንዲህ ከሆነና “አማራ” የሚል መጠሪያ ቃል ካለ ተጠሪ አለ ማለት ነው። ተጠሪው ዘመደ አማራ ነው። “አማራ የሚባል ዘመድ የለም” ከተባለ ስሙ የተፈጠረው ማን እንዲጠራበት ነው? አማራ የሚባል ዘመድ ለመኖሩ ዋናው ማስረጃ መጠሪያ ስሙ መኖሩ ነው። አማሮች እንደ አግዓዝያን፣ እንደ ሐርላ ስማቸውን ትተውልን ሊጠፉ ይችላሉ፤ አሁን ግን አሉ።
ለአማሮች መኖር ሁለተኛው ማስረጃ፥ አማራ ነን የሚሉ ሰዎች መኖራቸው ነው። ቍጥራቸውም ቀላል አይደለም። አማራውን “አማራ ነኝ ካልክ የለህም (You do not exist)” አይሉትም። ቢሉትም ይኖራል።
ለአማሮች መኖር ሦስተኛው ማስረጃ አማራው የገዢ ዘመድ ነው እየተባለ ከመንግሥቱ ኃይለ ማርያም እስከ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለው የጨለማ ዘመንና የጨለማ ግዛት መጠቃቱ ነው። ይህን ጽፉፍ በማረቅበት በአሁኑ ሰዓት ሳይቀር በኢትዮጵያ መንግሥት አበረታችነት አማራው ተለይቶ እየተመታ ነው--ያለውን እንዳይኖር ለማድረግ፤ የሚያስፋፋውን ኢትዮጵያዊነት ለማቆም።
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የብዙ አዝማድ አባል ነው--የጾታ፣ የቋንቋ፣ የትውልድ። አባልነቱ በራሱ ምርጫ የመጣ ስላይደለ ሊክደውም ሊያፍርበትም አይገባም። ለምሳሌ፣ ሴት ወይም ወንድ መሆን ሊካድ አይቻልም፤ ሊታፈርበትም የማይገባው እግዚአብሔር የመረጠው ጾታ ስለሆነ ነው። ዘመድም እንደዚያ ነው። የጾታ ባሕርይ አለው፤ አማራነት፣ ጉራጌነት፣ ዶርዜነት የማይደበቅ፥ የማይካድና የማይታፈርበት ነው።
ፕሮፌሰ መስፍን ከላይ በተራ ቁጥር የጠቀሳቸው ሀሳብ አማራ የሚለውን ትርጉም እንጅ አማራ የሚባል ህዝብ የለም የሚለውን አያመላክትም እንግዲውስ

ንቡረ እድ ኤርምያስ ዐማራ ማለት ‹‹በነጻነት የመኖርን ጸጋ ከእግዚአብሔር በቃል ኪዳን ላገኘው ከየነገዱና ከየጎሣው በጋብቻ፣ በልደትና በኅብረተሰባዊነት ተዋህዶ አንድ ፍጹም ሙሉ ዘር ለሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰጠ የኅብረ ነገድ ወይም የኅብረ ብሔር አጠቃላይ የባሕርይ መታወቂያ ስያሜ እንጂ የአንድ ጎሣ ስም አይደለም፡፡
ፐሮፌሰር መስፍን የንቡረ እድን መዝገብ እንደ ማጣቀሻ ወስዶ አማራ የለም የሚለውን የእልህ አስተሳሰብ ለማጽናት ሲጠቀምበት እና እንደመከራከሪያ ሲያቀርበው እጅግ የአመለካከት ስህተት ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋም ችግር እንዳለ አስገነዘበኝ!
‹‹አንድ ፍጹም ሙሉ ዘር ለሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ›› ይሄ ቃል ይሰመርልኝ ! አንድ ሙሉ ንጹህ ህዝብ ካለ ህብረ ብሄራዊነት ጋር የሚጻረስ ቃል ነው ህብረ ብሄራዊነት ማለት ብዙ አይነት ህዝቦች በአንድነት ተከባብሮ በህብር የሚኖር ህዝብ ሲሆን አንድ ፍጹም ሙሉ ዘር የሆነ ካለ ግን ይሄ ህዝብ ህብረ ብሄራዊ ሊሆን አይችልም ቃሉም ይጋጫል ፡፡ ከየነገዱ ከየጎሳውም እንኳ የተገኜ ቢሆን ይሄ ህዝብ በመጨረሻ አማራ የሚለውን ትርጉም ሊይዝ የሚችለው እና ቃሉ ሊጽና የሚችለው ከየነገዱ የተገኜው ህዝብ አንድ የጸና ሙሉ ሲሆን ነው ስለዚህ አማራ ከየነገዱም የተገኜ ብሎ ይበለው ምንም ይበለው አንድ ንጹህ ሙሉ ህዝብ ነው ይሄ ቃል ደግሞ የአማራን መኖር በደንብ በአጽንኦት ያጸና ነው ፡፡ ሌሎቹ ደግሞ ከላይ የዘረዘራቸው ማጣቀሻዎች የአማራነትን ክብር ከፍ የሚያደርጉ እና ጎልቶ የወጣ ማንነት ለው ህዝብ መሆኑን ያጽናሉ፡፡

እንደፕሮፌሰር አገላለጽ ክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ለሆኑ ኢትዮጵያዉያን የተሰጠ ስም ነው ላሉት ደግሞ በየትኛውም ብሄር ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች በሙሉ አማራ ናቸሁ እያለ የሌሎችን ማንነት መጋፋት ስለሚሆንብዎ ከሌሎች ዘንድ ተቃውሞ ማስነሳቱ ስለማይቀር መልስ ያዘጋጁ!
የመካከለኛው ዘመን አፄዎች (በተለይ ከኦሮሞዎች ወረራ እና መስፋፋት በፊት ባለው ዘመን የነበሩት ነገስታት) መነሻ እና ማዕከል የነበረው አካባቢ የአማራ አገር (ቤተ አማራ) ይባል ነበር። ይህ ቦታ በአሁኑ ጊዜ መንዝ፣ ጃማ፣ ወረኢሉ፣ ተንታ አጅባር፣ መካነ ሰላም፣ ወግዲ ከላላ፣ ማሻ ፊጦ፣ መቅደላ፣ ዳውንት፣ አማራ ሳይንት…ወዘተ
የሚያጠቃልል ሲሆን በአሁኑ መንግስት አማራ ሳይንት የሚባል ወረዳ አማራ የሚለውን ቃል ወርሶ ይገኛል። በአጠቃላይ ምዕራብ ወሎ እና የተወሰኑ አዋሳኝ የሸዋ አካባቢዎችን ያካትት ነበር። ከኦሮሞዎች ወረራ በፊት አሁን ወሎ የሚባለው አካባቢ ቤተአማራ (የአማራ አገር)፣ አንጎት፣ ላስታ፣ ደዋሮ እና ፈጠጋር በከፊል (ዳውሮ አላልኩም) ወዘተ በሚባሉ የአካባቢ ግዛቶች ይታወቅ ነበር።

ፕሮፌሰር ዶናልድ ሌቪን
የትልቋ ኢትዮጵያን የፖለቲካና የባህል ማዕከል ለመመሥረት አሥፈላጊ የሆነውን ጥረት ለቀሰቀሱና ለአሥፈፀሙ አማራ በተሰኘ ክፍለሀገር ይኖሩ ለነበሩ ቡድኖች ምሥጋና ይገባቸዋል። ይላል
እናመሰግናለን እኛም

ስለዚህ ፕሮፌሰር እርስዎ አማራ የለም ብለው ማሰብዎ እጅግ ከእውነታ የራቀ ምክንያተ ቢስ መሆኑን ተገንዝበው ህዝቡን ደፍረዋልና ይቅታ መጠየቅ አለበዎት!
አማራነትና ኢትዮጵያዊነት
‹‹አማራ የሚባል ብሄረሰብ አለ ወይስ የለም?››። በግርድፉ የጅል ጥያቄ ማለት ይሄ ነው። በዓይን የሚታይ በእጅ የሚዳሰስ ህልውና ያለው ህዝብ ጥያቄ የሚነሳበት እንዴት ተደርጎ ነው? የዚህ ከገሃዱ ዓለም የተጣላ ጠርጣራነት ዋና መንስኤ ፣ በቅንነትም ይሁን በመሰሪነት የአማራው ማንነት ከኢትዮጵያዊነቱ ጋር መምታታቱ ነው። የውዥንብሩ ሁለት ታሪካዊ መሰረቶች ደግሞ ፣ አማራው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዒላማ በመሆን ያለፈባቸው የጣልያን ወረራ (1928 – 1933) እና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ (1960ዎቹ) ናቸው። በአማራው ረገድ በቅርፅ እንጂ በይዘት የማይለያዩ ፣ እስካሁንም ጦሳቸው ከአማራው ራስ ያልወረደ እናትና ልጅ አስተሳሰቦች ናቸው።
ቅድም እንዳልኩት የአማራው ጉዳይ ማንም ተነስቶ እንደ ዝንባሌውና ጥቅሙ የሚመፃደቅበት ክፍት ርዕሰ ነው። ነገር ግን ባለፉት መቶ ዓመታት እንደ ህዝብ የአማራውን ውስጣዊ ማንነት ከምር ለመመርመር የሞከረ አንድ እንኳን ኢትዮጵያዊ መቁጠር አንችልም (ዘላለም ቁምላቸው ሳይዘነጋ)። ስለዚህም በአማራው ማንነት ላይ የሚሰነዘሩ እሳቤዎች ፣ ብሄረሰቡን ከጥራዝ ነጠቅ ንድፈሃሳቦች አንፃር ጅምላ ወደ መፈረጅ ያዘነበሉ ናቸው። ህዝባዊ መሰረት የሌላቸው የልሂቃን ፖለቲካዊና ርዕዮተ ዓለማዊ ዝንባሌዎች ነፀብራቆች ናቸው። ይሁን እንጂ በደምሳሳው ‹‹አማራ አለ ወይስ የለም›› ለሚለው ጥያቄ የሚሰጡትን መልሶች ከሁለት አቅጣጫ ልንመለከታቸው እንችላለን። አንደኛው ከአማራ ህዝብ ማህበራዊ ህልውና አኳያ ፣ ሌላው ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ህልውና አኳያ።
ቴዎድሮሥ ኃይለማርያም (ዶ/ር)
ከላይ እንደጠቆምኩት በአማራ ህልውና ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ዘለግ ያለ ታሪካዊ እድሜ ቢኖራቸውም ፣ እንደ አብይ ፖለቲካዊና ንድፈ ሃሳባዊ አጀንዳ የወጡት ከ1960ዎቹ የተማሪው ንቅናቄ ጀምሮ ነው። ነገር ግን በዘመነ ኢህአዴግ መባቻ አማራን ‹‹አለ ወይስ የለም›› ብለው በቴሌቪዥን መስኮት በመሟገት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተዋወቁት ሁለት ግለሰቦች ናቸው። ስለዚህም በአጠቃላይ በዚህ ርዕስ ስር የተንፀባረቁ ተቃራኒ አመለካከቶችን ፣ በአስተዋዋቂዎቹ ስም ‹‹የመስፍን መላምት›› እና ‹‹የመለስ መላምት›› ብለን ልንጠራቸው እንችላለን።

‹አማራ የለም!›› የለዘብተኛ ፖለቲካ ፍልስፍና ቃና ያለውና ብዙውን ጊዜ ራሳቸውንም ብሄረሰቡንም ከ‹‹አማራ›› ይልቅ ‹‹አማርኛ ተናጋሪ›› ብለው ከሚጠሩ ወገን የሚሰነዘር ነው። እንደምናስታውሰው ፕሮፌሰር መስፍንን ትዝብት ላይ የጣላቸው ወለምታ ነበር። ምናልባት በመጥፎ ወቅት የተሰነዘረ ቀና አስተያየት ይሆናል። ነገር ግን አንዳንዶች ‹‹የክህደት ቁልቁለት›› ብለውታል። መስፍን ከዚያ ታሪካዊ ክርክር በኋላ ሃሳባቸውን ያሻሽሉት ወይስ በዚያው ይፅኑ አላውቅም። አንዳንዴ ግን የትችት አለንጋቸውን ወይ የአማራ ህዝብ ላይ ወይ የአማራ ልሂቅ ላይ መሰንዘር ስለሚቀናቸው ፣ መቼም የሌለ ህዝብ አይተቹም የሚል እምነት አለኝ።
እንደዛ ከሆነ ደግሞ መስፍን አማራ እንደ ህዝብ የለም ማለታቸው አይሆንም። ብሄር የሚያሰኝ ወጥ ታሪካዊ ፣ ማህበራዊና ሥነልቡናዊ ማንነትና ስብእና የለውም እንጂ። እዚህ ላይ ፕሮፌሰሩ ባይናገሩትም ፣ የብሄር ስብእና መስፈርቶችን የምንተነትን ከሆነ ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለብሄርነት የሚበቁ ህዝቦች አናገኝም። የጋራ ቋንቋ ፣ ታሪክ ፣ ባህል ፣ እምነት ፣ አሰፋፈር ፣ ኤኮኖሚ (ለስታሊኒስቶቹ) ፣ ሥነልቡና ፣ ወዘተ በነጠላም ሆነ በጥምረት ያላቸውን ሚና ካሰብን በኋላ ፣ የብሄርነት መቋጠሪያ የሚሆነውን ጉዳይ መወሰን ይቸግረናል።
‹አማርነት የግል ኢትዮጵያዊነት የጋራ!›› ፣ ምናልባት ሟቹን ፕሮፌሰር አስራትን ጨምሮ በርካታ የአማራ ልሂቃን ያለውድ በግዴታ የገቡበት እሳቤ ይመስለኛል። አማራው ከኢትዮጵያ ውጭ ነገዳዊ ማንነቱን ለማሰብ አለመፍቀድ ዝንባሌው ፣ በታሪክ ተሞክሮዎች የሚወሰን እንጂ በዘረመሉ የተቆራኘው አይደለም። ክፉም ይሁን ደግ ታሪክ የብሄርነት መፈጠሪያው ማህፀን ነው። አማራው ህዝብ ባለፉት መቶ ዓመታት በጋራ ከደረሰበት መገፋትና የህልውና ፈተና ፣ ብሄረሰባዊ ማንነቱን ለማስተዋል እንደተገደደ መካድ አይቻልም።
ይሁን እንጂ አማራው እስካሁን ከኢትዮጵያዊነት ውጭ በነገዳዊ ማንነቱ የመታገያ ጠንካራ ስልት አላዳበረም። የአማራ ልሂቃን ስስ ብልት ስለአማርነታቸው በቅጡ የታሰበበትና የተደራጀ ግንዛቤና ልምድ እጦት ነው። ይህም ብሄረሰቡን ለዘርፈ ብዙ ጥቃት አጋልጦታል። የአማራው ህዝብ ራሱን እንዴት ማሰንበት የሚችልበትን የተሻለ መላ እስካላቀረብንለት ድረስ ፣ ይሙት በቃ በፈረድንበት ታሪክ ይጠይቀናል። አሁንም አማራው በማንነቱ የሚደርስበትን ጥቃት በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ሊመክተው አልቻለም። ስለዚህ በነገዳዊ ማንነቱ ድጋፍ መፍጠር ፣ ራሱንም ኢትዮጵያንም ለማዳን ያለው የተሻለው አማራጭ ነው። ከታሪክና ተሞክሮ የምንማር ከሆነ ፣ አማራው ሲደራጅ ሀገር ትደረጃለች እንጂ አትፈርስም።
አማራው ዛሬን ህልውናውን ከማትረፍ በተጨማሪ ፣ እግረ መንገዱንም ከታሪክ እዳ ከፋይነት የሚያላቅቀውን መንገድ መመልከት አለበት። ከእንግዲህ በኢትዮጵያዊነት ባላ ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ ፣ እርሱን በማታውቀው ኢትዮጵያ ውስጥ እየማቀቀ መኖር ይበቃዋል። ልጆቹና የልጅ ልጆቹም በአማራነታቸውም በኢትዮጵያዊነታቸውም ኮርተው የሚኖሩባት እንጂ ፣ ዝንተዓለም ተሸማቀው መከራ የሚገፉባት ሀገር ማውረስ ታሪክ ከጣለበት ሃላፊነት መሸሽ ይሆናል። ስለዚህ በአማራነት መደራጀት መብት ብቻ ሳይሆን ግዴታም ነው።
ሰላም ዋሉልኝ ዘላለም በላይነህ ነኝ
ሰላም ዋሉልኝ ዘላለም በላይነህ ነኝ

Comments