አዲሱ የኦህዴድ ተወካይ ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስተር መመረጣቸው እና የደመቀ መኮነን ከምርጫ እራሳቸውን የማግለል ጉዳይ ፖለቲካዊ አንድምታው፡፡

አቶ ሐይለማርያም ደሳለኝ ከስልጣን እራሰቸውን ካገለሉ ማግስት ኢትዮጵያችን ምጥ በሚመስል መልኩ ጠቅላይ ሚኒስተሯን ለመሾም ስትጨነቅ ሰንብታ አሁን እንደምንም ሰው እንቅልፍ በወሰደበት ከሌለቱ አምስት ሰኣት ላይ ይፋ ሆኗል ፡፡
እንደምናውቀው ከውጭም ሆነ አገር ውስጥ ያሉ የኦሮሞ ተቆርቋሪ ነን ባዮች ኦሮሞ አገር መርቷል የሚባለውን ታሪክ ስም ብቻ የፈለጉ እስኪመስል ድረስ ዶር አብይ………..ይ እያሉ ከወዲያም ከወዲህም ሲያስተጋቡ መክረማቸው ይታወቃል ፡፡ኢሀዴግም ይሄን ፍላጎታቸውን እውን አድርጎላቸዋል፡፡ እንደሚመስለኝ አቶ ደመቀ መኮነን እራሳቸውን የማግለሉ ጉዳይ ለመመረጥ በህገ መንግስቱ ላይ ታላቅ ድጋፍ የነበረው ምክትል የነበረው ደመቀ በመሆኑ ይሄንን ህግ ተከትለው ቢመርጡት የኦሮሞ ብሄርተኛች ሊፈጥሩት የሚችሉትን ተቃውሞ ከግምት ውስት በማስገባት ምክትሉ እራሱን እንዲያገል እና የኦሮሞዎችን ልብ እንደማብረጃነት ሊጠቀሙት በማሰብ የተቀነባበረ ይመስላል ምክንያቱም በዚህ የውጥረት ሰአት አቶ ደመቀ ቢመረጥ የኦሮሞ ብሄርተኞች ከእሳት ላይ ገለባ እንደመጨመር ስለሚመስላቸው የአማራው ብሄርተኞች የስርአት ለውጥን እንጅ በኢሀዴግ አጠራር ስር ነቀል ተሀድሶው ብዙም እንደማያስጨንቃቸው በመገንዘብ የግድ ዶክተር አብይ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እንዲመጡ ተገደዱ ፡፡
ዋነው ቁምነገር ለአማራውያን ዶክተር አብይ መመሩጡ ወይም ደመቀ መመረጡ ትርጉም ያለው ፍሬ ነገር አይደለም ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥም በሚለው ብሂል ! ቁምነገሩ
1፡- ዶክተር አብይ የኦነግን እቅድ ለማሳካት ከነጃዋር ጋር ያለው ግልቢያ የጀርባ አጀንዳ ካደረጉና የአማራውን ህዝብ በኢትዮጵያዊነት ልጓም ለጉመው እንደጠላት ዘመቻቸው የሚቀጥል ከሆነ
2፡- አዲስ አበባ ላይ እጃቸውን እንደፍላጎታቸው ለማስረዘም ከሞከሩ
3፡- ኦሮምያ ክልል የሚኖሩ አማራዉያን ጠንቀር ያለ ጥበቃ ካልተደረገላቸው እና ደህንነታቸው ከበፊቱ በተሸለ መልኩ ካልተጠበቀ!
4፡- አማራ እንደክልል የክልሉን ህልውና ማለትም ታሪካዊ ድንበሩን ባህሉን እና መብቱን ለማስጠበቅ የተደራጁ ድርጀቶች ላይ እጁን የሚቀስር ከሆነ ፡፡
5፡- በተለያየ ጊዜ ያለምንም ጥፋት ሰበብ እየተፈጠረ የታሰሩ ምሁራን የማይፈቱ ከሆነ እና ሌሎቹም ጎዳዮች ላይ ጥንቃቄ አድርጎ ከተራመደ
6፡- ጠቅላይ ሚኒስተር እስከሆነ ድረስ የጠቅላይ ሚኒስተርነት ቦታውን እና ስልጣኑን ስርአት ባለው መንገድ ካልተጠቀመበት ማለትም እንደሀይለማርም ለሽፋን የተቀመጠ ከሆነ

7. አኖሌ ሀውልትን ለዘመናት ያልተፈጸመ ታሪክ ፈጥረው የገነቡትን የጥል ሀውልት ማፍረስ ካላፈረሰ

Comments