በዚህ ሰአት ኦሮሞ ሀገር የመምራት ብቃት እንዳለው የማሳየት ግዴታም እድልም አለው!




በበዚህ ሰአት ኦሮሞ ሀገር የመምራት ብቃት እንዳለው የማሳየት ግዴታም እድልም አለው!
ፕሬዘዳንትነቱን----ዶክተር ሙላቱ ተሸመ
ጠቅላይ ሚኒስትረቱን--ዶክተር አብይ አህመድ
አፈ ጉባኤነቱን አቶ አባዱላ ገመዳ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ
ይዘውታል ፡፡ የአመራር ብቃታቸውን እስኪ ልናይ ተቃረበናል ! እንህን ቁልፍ ቦታዎች ርዕሳነ ሀገር ተሸክሞ እንደ አሻንጉሊት ከተቀመጡ በማንነት ላይ ትልቅ ጥያቄ አለ ! ብዬ አምናለሁ!


Comments

Popular posts from this blog

How Eritrea's Assab port became a major UAE naval base

አንድ ህዝብ የሶስት ቋንቋ ባለቤትና ፈጣሪ (አገውኛ ፣አማርኛ ፣ግዕዝ) እኖይሱሳ ኮንኬ እኖጂ ሌጌፅንስ!