እውነት እውነት አላችኋለሁ አሁን አብይ ጎማው እና መሪው ብቻ አድርጎ መተው ወደአልፈለግነው አዘቅጥ ይከተናል
እውነት እውነት አላችኋለሁ አሁን አብይ ጎማው እና መሪው ብቻ አድርጎ መተው ወደአልፈለግነው አዘቅጥ ይከተናልና የኢትዮጵያ ህዝብ ፍሬን ሆኖ በጥንቃቄ ነገሮችን መመርመርና ኢትዮጵያን መታደግ ይኖርበታል ፡፡
አብይን እንደአምላክ ከመቁጠር ወጥታችሁ አብይን እንደ አንድ ጥሩ የሀገር መሪ መልካም ጅምር ያለው በመቁጠር ግን ሊሳሳት ይችላልና ህዝብ ያስተካክለዋል ጦማርያን ደግሞ በታሪክ ወደኋላ በግምት ወደፊት በማሰብና በማመዛዘን ከታሪክ ጥሩውን ተምረን መጥፎውን ትተን ማለትም አስተካክለን ለወደፊቱ ተጠንቅቀን እንድንራመድ ማድረግ ነው ስለዚህ ዝም ብለን ከመሰዳደብ እንውጣና ሀገራችንን እናድን እላለሁ፡፡
ቻው ለምላሳምና ለተሳዳቢ ቦታ የለንም ሎጅካል ሆኖ ለሚሞግትና ሀሳብ ለሚለዋወጥ ከአክብሮት ጋር እንኳን ደህና መጣህ እላለሁ፡፡

Comments